18/08/2026
ሆያ ሆዬ... ሆ! 🔥🇪🇹
ክፈት በለው... ሆ! 📖✍️
የደብተሩ ገፅ... ሆ! 📓✨
በቡና እስክሪብቶ እውቀት ይገለፅ... ሆ! ✍️📖 🇪🇹
መልካም የቡሄ በዓል! 🔥🎉
እስቲ እናንተስ ግጥም ግጠሙ! ✍️💭 ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 💬👇
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BUNA PEN, 6th Floor, Africa Insurance Building South African Street, Addis Ababa.
18/08/2026
ሆያ ሆዬ... ሆ! 🔥🇪🇹
ክፈት በለው... ሆ! 📖✍️
የደብተሩ ገፅ... ሆ! 📓✨
በቡና እስክሪብቶ እውቀት ይገለፅ... ሆ! ✍️📖 🇪🇹
መልካም የቡሄ በዓል! 🔥🎉
እስቲ እናንተስ ግጥም ግጠሙ! ✍️💭 ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 💬👇
17/08/2026
መልካም የስራ ሳምንት ከቡና እስክሪብቶ ጋር! ✍️✨
14/08/2026
📚 የመጽሐፉን ደራሲ ይገምቱ? 🤔
📖 1. ፍቅር እስከ መቃብር ❤️
📖 2. ዴርቶጋዳ ✨
📖 3. ኦሮማይ 📕
✍️ ደራሲዎቹ እነማን ናቸው? 🤔
💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇🖊️
12/08/2026
Happy Youth Day | ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ☕🌱
Today, we celebrate the energy, creativity, courage, and ambition of young people who are shaping the future of Ethiopia and beyond.
At Buna Pen, we believe every young voice has the power to inspire, every idea has the potential to grow, and every dream can make a difference.
Here’s to the youth — the thinkers, creators, dreamers, and changemakers of today and tomorrow. 🇪🇹✨
Happy Youth Day! 🎉
10/08/2026
☕🖊️ ለሰኞ ማኪያቶ፣ ለስራዎ ቡና እስክሪብቶ!
🌞 መልካም ሰኞ!
06/08/2026
📝 የዕለት እቅዶችን በቅደም ተከተል ያስፍሩ፤ ጊዜዎን በአግባቡ ይምሩ! ⏰📋
🖊️ በቡና እስክሪብቶ ቀንዎን ያቅዱ፤ ስኬትዎን ይፃፉ! ✨
04/08/2026
📣 በአካባቢዎ የቡና እስክሪብቶ ወኪል ይሁኑ! ✍️🇪🇹
ለምን ወኪል ይሆናሉ? 👇
✅ ጥራት ያለው የሀገር ውስጥ ምርት 🇪🇹
✅ አስተማማኝ እና ፈጣን ትርፍ 💰
✅ ከፍተኛ የገበያ ፍላጎት ከማይቋረጥ አቅርቦት ጋር 📦📈
⏳ ዕድሉን እንዳያመልጥዎ!
📞 ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፦
☎️ +251 963 474 747
☎️ +251 901 459 170
🖊️ በሁሉም እጅ ላይ ያለችው ቡና ስክሪብቶ! ✨
👨🎓 ተማሪው፣ 👨⚕️ ዶክተሩ፣ 👩🏫 መምህሩ፣ 👷♂️ አርክቴክቱ፣ 👨💼 የቢሮ ሠራተኛው — የሁሉም ምርጫ! 💯✅
30/07/2026
🤝🖊️ እውነተኛ ጓደኛ እና የቡና እስክሪብቶ ቀለም፣
📄❤️ ከወረቀት እና ከልብ ላይ አይጠፉም ለዘላለም! ✨✍️
🌟 መልካም ዓለም አቀፍ የጓደኝነት ቀን! 🤝💙