19/03/2025
Real watch
Price 5000 birr
My business is just address the latest mobile phone and amazing app for Ethiopian and selling phones
19/03/2025
Real watch
Price 5000 birr
13/03/2025
13/03/2025
High quality product
Battery capacity 5200MAH
3 different colors
Any one interested this product contact me!
13/03/2025
RUGAS Multifunctional wireless tube
30 hours lighting time within a single charge.
Magnetic and you can stick every metallic object.
High lighting power!
17/02/2025
External Sound card
Laptop or desktop
ለዲጄ ባለሙያዎች ተመራጭ።
Price 850 birr
17/02/2025
Model Cannon L140
Print
Copy
Fax
Print speed 20 ppm
Good quality
Price 8,500 birr
17/02/2025
Best speaker
Price 12,500 birr
02/11/2023
Cannon L170 printer
Copy print and fax
Black and white
Speed 20 ppm
Big cartilage
Almost new
Price 16,500
0910715830
መልቲ ሜትር በመጠቀም እንዴት ስልክ ላይ የሚገኙ electronic
ዲቫይሶችን መለካት ይቻላል
Resistor - መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ ቀዪንና ነጩን
ፕሮብ ሪዚስተሩ ላይ ማገናኘት
ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል
ድምፅ ካላሰማ አይሰራም።
Capacitor - ከላይ እንዳደረግነዉ እናረግና
ድምፅ ካሰማ አይሰራም
ድምፅ ካላሰማ ይሰራል ።
Diode -
ድምፅ ካሰማ አይሰራም
ድምፅ ካላሰማ ይሰራል ።
LED - መልቲሜትራችንን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ
ledዉ መብራት ከሰጠ ይሰራል
ካልበራ ደግሞ አይሰራም።
Ringer - መልቲሜትሩን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ
መልቲሜትሩ (ከ 8-10) ካነበበ ይሰራል
መልቲሜትሩ (ከ4-5 ወይም ከ12-14)ካነበበ አይሰራም
Vi****or - ringer mode አድርገን (ከ8-16) ካነበበ ይሰራል።
Speaker(earpiece) መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን
መልቲሜትሩ (ከ25-30) ካነበበ ይሰራል
Microphone(mic) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን
መልቲሜትሩ (ከ600-1800) ካነበበ ይሰራል
Keypad -
መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ
ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል
ድምፅ ካላሰማ አይሰራም።
Battery connector - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ
የbattery connecteru +ve እና -ve ላይ እናደርግና
(ከ1.5-3.5V ) ካነበበ ይሰራል
battery - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የባትሪዉ+ve እና -
ve ላይ እናደርግና
(3.7 በላይ) ካነበበ ይሰራል
ቻርጅ ለማድረግ 3.0,3.2 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት።
On/off switch- መልቲሜትሩን 20V dc ላይ
ቡሃላ የswitchu +ve እና -ve ላይ እናደርግና
(ከ2.5-3.7) ካነበበ ይሰራል
ስልካችን ቢበላሽ እንዴት
አድርገን ስልክ ቁጥሮቻችንን እናገኛለን ለሚለዉ ጥያቄ መልስ ይዘን ቀርበናል
እባኮትን ይህንን የማያውቁ እህት ወንድሞቻችን እንዲያውቁ ሼር በማድረግ
ይተባበሩን ምንጊዜም ስልክ ቁጥሮቻችንን በ Backup መያዝ አለብን እንዴት
Buckup እንያዝ? Step By Step
1:-contact ዉስጥ መግባት
2:-በተለምዶ setting botton የሚባለዉ Back ከማረጊያዉ ተቃራኒዉን
መጫን
3:-ከዛ import/export የሚል ሲመጣ
እሱን መጫን\
4:-ከዛ Export to Storage ወይም export to SD Card ሲመጣ የሚል
ሲመጣ እሱን መጫን በቃ በ 5 ሰከንድ ዉስጥ FileManager ላይ Coppy
አርጎ ይጨርሳል ከዛ FileManager መክፈት
5:-Phone Storage ወይም Memory Storage መክፈት
6:- VCard file ወይም ሌላ አይነት ስም ይሰጠዋል በቃ Buckup ያዝን ማለት
ነዉ
7:-ከፈለግን ደግሞ ወደ Computer ላይ Coppy ማረግ ይቻላል
8:- Computer ላይ ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ከፈለጋችሁ Coppy ያደረግነዉን በ
NotPad
በመክፈት ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ይቻላል
2:-እንዲሁም እያንዳንዱን ስልክ ቁጥር ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ
ሳይጠበቅብን እንዴት በሰከንድ ዉስጥ ሁሉንም ስልክ ቁጥሮቻችንን ወደ ሌላ
ስልክ መገልበጥ አንደምንችል
1:-በመጀመሪያ ከላይ እንዳሳየሁችሁ Memory Card ላይ Coppy ማድረግ
አለብን
2:-ከዛ Contact ዉስጥ መግባት
3:-ከዛ setting botton ዉስጥ መግባት
4:-inport/ export ዉስጥ መግባት
5:-Import from Storage ማድረግ
3:-ስልክ ቁጥሮቻችንን SIM Card ሳንይዝ እንዴት በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ
ማግኝት እንደምንችል፡፡ እዚህ ላይ የስልክ አድራሻዎቻችንን በጂሜይል /
Gmail / ላይ ማሰቀመጥ ግዴታ ነዉ የአንድሮይድ ስልካችንን ከጂሜይላችን
ጋር አገናኝተን የምንጠቀም ከሆነ ሁሉንም የስልክ አድራሻችንን እዛ ላይ ማኖር
ያስችለናል።
በዚህ መንገድም የስልክ አድራሻዎቻንን እንዳይጠፉብን ማድረግ የምንችል
ሲሆን SIM Card ሳንይዝ በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንችላለን ድንገት
ቢጠፉብን እንኳ ከጂሜይል መልሰን ማግኘት ያስችለናል።
ለዚህም ይረዳን ዘንድ የጂሜይል አድራሻችን ውስጥ
1:-ኢንቦክስ / inbox / ውስጥ በመግባት አድራሻ /
2:-Contacts/ የሚለውን መጫን
3:-ከሚመጡንል ምርጫዎች ውስጥ / Restore contacts/
የሚለውን በመጫን የስልክ አግራሻችንን ጂሜይል ላይ ለማኖር እንችላለን