17/01/2026
🪵 ዋካ ፈርኒቸር (Waka Furniture) - የቤትዎ ድምቀት! ✨
"እንጨቱ ቆረቆረኝም ካሉ... እኛ ምን አገባን!?" 😂
ግን በቁምነገር... ለምን በጠንካራ ወንበር ጀርባዎን ያሳምማሉ? ለምንስ ከአሮጌ እቃ ጋር ይጨቃጨቃሉ?
ኑና ዋካ ፈርኒቸር ጋር "ጥልቅ" በሉ! እንደ ቅቤ የሚለሰልስ ሶፋችን ላይ ሲቀመጡ፣ የውሎዎ ድካም ብቻ ሳይሆን ከሰው ጋር ተጣልተው ቢሆን እንኳን "ቁጣዎ በንኖ" ሰላምዎ ይመለሳል። የእኛ እቃ ቤት ውስጥ ካለ፣ ጠብ የለም - ፍቅር ብቻ! ❤️🛋️
🚚 እኛ እቃውን በነጻ (Free Delivery) ያሉበት ድረስ እናመጣለን። እርስዎ ብቻ ቦታ ይምረጡ!
አሁኑኑ DM ያድርጉ - ሳይቀደሙ!
📞 0934627708
💬
ዋካ ፈርኒቸር - የጥራትና የውበት መገኛ! 🌟
17/12/2025