DireAdvert

DireAdvert

Share

All Information in Dire Dawa!!!! Jobs, used mobile and laptops etc

09/12/2021

ጉዞ ወደ ሀገር ቤት!!

The Great Ethiopian Home coming
ኢትዮጵያዊነት ትላንትም፣ ዛሬም፣ ነገም ህያው ሆኖ የሚቀጥል ነው።

ይህ ድንቅ የታሪክ አጋጣሚ እንዳያመልጠዎት 30% ታላቅ ቅናሽ በመስጠት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ አውሮፕላኖቹን አዘጋጅቶ ይጠብቀዎታል ዛሬውኑ ይመዝገቡ ::

የምናደርገው ታሪካዊ ጉዞ አንድነታችንን የምናሳይበት ጠላቶቻችንን አንገታቸውን የምንስብርበት :ሲኤንኤን፣ ሬውተርስ፣ ቢቢሲ እና አሶሺዬትድ ፕሬስ የሚያሰራጩትን በሬ ወለደ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ የምናመክንበት አጋጣሚ ነው::

Photos from Brex & Messi Show's post 07/01/2021
Photos from Reagan Technologies's post 20/03/2020
Photos from ፍትህ's post 12/10/2017
Photos 22/09/2017

Get Best Dell Computer with amazing price - Reagan Daniel (IT Professional)

Dell Refebrished Computer best price
Dell GX 620
Dell Gx 745
Dell Gx 755
Dell Gx 760
Dell Gx 780
Dell Gx 960

19/09/2017

ፔጁን Like ማድረግ አይዘንጉ

ኢትዮ ቴሌኮም..እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
፠••••••••ከዚህ በኋላ ያገኙትን የሞባይል ቀፎ ገዝቶ በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ መጠቀም ስለማይቻል ቀፎ ሲገዙ እንዳይከስሩ ይህችን ምክር ይተግብሩ፦
አንድ ሞባይል ቀፎ ሲመረት ለራሱ መለያ ብቻ ሆኖ የሚያገለግል ባለ 15 ዲጂት ቁጥር አለው። ይህ መለያ ቁጥር IMEI ኮድ በመባል ይታወቃል። አንድ ሰው * #06 #ን ሞባይሉ ውስጥ በማስገባት
ሲደውል፤ይህንን የIMEI ቁጥር ያገኛል። ሆኖም አንዳንድ ተመሳስለው የተሰሩ ፎርጅድ የሞባይል ቀፎዎች የሌሎችን መለያ ቁጥር የሚይዙበት ሁኔታ ስላለ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የሞባይል ቀፎዎች ተመሳሳይ IMEI ኮድ ሊኖራቸው ይችላል።
ኢትዮ ቴሌኮም እንደዚህ አይነቶቹን የሞባይል ቀፎዎች በራሱ ኔትወርክ አማካኝነት የለየ መሆናቸውን አስታዉቋል። ቁጥራቸውም 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን አካባቢ ነው። እነዚህን የሞባይል ቀፎዎች የያዙ ሰዎች በኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ እንዲገለገሉ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ አንድ አመት ብቻ ነው።
ከአንድ አመት በኋላ እነዚህ የሞባይል ቀፎዎች ሙሉ በሙሉ
በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ ይደረጋል።
በመሆኑም ገንዘበዎ በከንቱ እንዳይጠፋ ከዚህ በኋላ የሞባይል
ቀፎ ሲገዙ የሞባይል ቀፎው በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ መሆን መቻል አለበዎት። ይህንንም ለማረጋገጥ የሚጠቀሟቸው የሚከተሉት ዘዴዎች አሉ፦
1- የሚገዙት ሞባይል ቀፎ ውስጥ ሲም ካርድ ማስገባት
2-*868 # ላይ መደወል(በዚህ ወቅት ሶስት አማራጮች ይመጣሉ። እነዚህም አማራጮች
1-Phone Unlock
2-Switch Lock
3-Check Status) የሚሉ ናቸው። ከሶስቱ አመራጮች
ሶስተኛውን(Check Status) ለመምረጥ በሚመጣው ክፍት
ቦታ 3 ቁጥርን አስገብቶ Send የሚለዉን መጫን በዚህ ወቅት
ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነዚህም አማራጮች ፤
1 By IMEI
2 By Phone number የሚሉ ናቸው። ከዚያ By IMEI የሚለዉን ለመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ
ላይ 1 ቁጥርን ያስገቡ። ከዚያም ሴንድን(SEND) እንደተጫኑ
Enter IMEI number የሚል መጠይቅ ይመጣለዎታል።
በዚህ ወቅት ሊገዙት ያሰቡትን ሞባይል ቀፎ መለያ ቁጥር በዚህ ክፍት ቦታ ውስጥ በመፃፍ sendን ይጫኑ። ወዲያዉኑ በኢትዮ
ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ የሚሰራ ቀፎ መሆኑ አለመሆኑን
ያረጋግጣሉ። አለበለዚያ ከዚህ በኋላ ካርቶኑ ያልተፈታና በዚህ መልኩ ያልተሞከረ ሞባይል ገዝተው ገንዘበዎን ሊቀልጡ ይችላሉ። በተለይ የታሸገ ሞባይል ቤተዎ ወስደው « ለሶስት ሰአታት ያህል ቻርጅ ያድርጉ» በሚል ኮዱን ሳይሞክሩ ቤተዎ የሚወስዱ ከሆነ ፤ በመጨረሻ ቻርጅ አድርገው ሲሞክሩት IMEI ኮዱ
ከኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ጋር የማይጣጣም ከሆነ ተሸወዱ
ማለት ነው።
፠፠፠ በነገራችን ላይ እነዚህን ምክሮች አሁን፠፠፠
በያዙት ሞባይል ቀፎ መሞከር ይችላሉ።

16/08/2017

Comment and share!

05/08/2017

Are you Genius?

01/07/2017
Want your business to be the top-listed Furniture Store in Dire Dawa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Dire Dawa