Victor Doors and Mona-Go Elevator

Victor Doors and Mona-Go Elevator

Share

Secured iron doors 🚪 and Turkish brand Elevators

Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 25/06/2025

doors 🚪 safety Homes
For more information use this number 📱0991227010

Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 15/11/2024

Victor Door safety Home 🏡
📳 099122710

በፎቶ ላይ የምትመለከቷቸው በሮች:

🚪ስሪታቸው የብረት ወይም አሉሚኒዩም ሲሆን ባህሪያቸው(Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም ሲነካኩ የሚያሰሙት ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ነው።

🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራ የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው።

🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው።
Telegram 👉👉 https://t.me/secureddoors4713

09/11/2024
Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 10/10/2024

✅we’re Mona-Go Elevator supplier
✅European standard Turkey’s elevators 🛗
✅Fair price with short delivery 🚚 and flexible payment method
✅Thank you for choosing us
For more information 📱0991227010

ድርጅታችን Victor Door በውብ Show Room የተለያዩ አዳዲስ design እና ቀለሞች ማቅረቡን ቀጥሏል::
የምናቀርባቸው ምርቶች
➡️LUXURY SECURITY DOORS And FIRE EXIST 🔥 DOORS
➡️MONAGO ELEVATORS
➡️Toyota bz4x ELECTRIC CARS 🚗
➡️Mona powers (lithium batterie suppliers )
✳️Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
✳️የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
✳️ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
✳️ከስድስት እስከ አስራሁለት (6-12) ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው እና Secured ማስተር key ያለው ነው
✳️በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን::
✳️ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።
✳️ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው።
👉 ለመኖሪያ ቤቶች
👉 ለሆቴሎች እና አፓርትመንት
👉 ለቢሮዎች እና ሆስፒታሎች
👉 ለ ኮንዶሚንየም
👉 40/ 60 ኮንዶሚንየም
👉 ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች
ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር ይምጡ ይጎብኙን ቀጣይ ቤተሰብ ይሁኑ።
➤ በፈለጉት መጠን
➤ በፈለጉት ዲዛይን
➤በፈለጉት ከለር
➤ በተመጣጣኝ ዋጋ
🏠 ከመምጣትዎ በፊት ከታች ባለዉ ቁጥር ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ
☎️ለበለጠ መረጃ: 0991227010
👋በጀነሬተር ወጪ ድምፅ እንዲሁም ጭስ ተቸግረዋል?
መፍትሄዉ lithium battery መጠቀም ነዉ
👋Mona power በሚል ባትሪዎችንከ5kw -33kw ይዘን መጥተናል
👋ለመኖሪያ ቤት፣ ለአፓርትመንቶች ፣ ለሆቴሎች እንዲሁም ለተለያዩ ተቋሞች መጠቀም የምንችላቸውን 👋
በሶላር እና በቻርጅ የሚሰሩ ሊትየም ባትሪዎችን ይዞላችሁ መጥቷል።
ለበለጠ መረጃ
በ0991227010 ይደውሉልን📱☎️📞
Join our telegram account https://t.me/secureddoors4713

11/09/2024

# We wish you happy new year
# victor door and Mona-go elevator
🌼🌻🌼🌻 2017

Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 04/09/2024
Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 02/08/2024

ደህንነታቸው የተጠበቀ አስተማማኝ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው በሮች / Highly secured quality doors/

🚪የበሮቹ ጥራት/Door's quality/
--እጅግ ጠንካራ:-
----ስሪታቸው የብረት የሆኑ/made up of stainless steel/
---- የእንጨት ባህሪ ያለቸው/have wooden character /
- ማለትም በእጅ ሲነካም ሆነ ሲመታ የሚያሰማው ድምፅ እና አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው።

🚪ድምፅ የማያሳልፉ(have Sound-proof)
💦🚿የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof)

🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም ከፍተኛ አቅም ያላቸው(have high fire-resistance quality).

🧹የቀለም ቅባቸው የመኪና ቀለም ቅብ የሆኑ/oven painted/

🗝ከ 6-10 የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው/have 6-10 key shooters/
🔑ደህንነቱ የተጠበቀ ዋና ቁልፍ ያለው/have Secured master key/ .ማራኪ የቀለም እና የዲዛይን ምርጫ ያላቸው/have attractive colour and designs choices.

በተጨማሪም ……

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ eye lense /አይ ሌንስ/ እና የመጥሪያ ደውል የሚገጠምላቸው/እንዳስፈለጊነቱ/

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) ያሏቸው/have their own mostra(decoration)

📞ለበለጠ መረጃ ወይም በሮችን
ማዘዝ ከፈለጉ:
099 122 7010

ይደውሉ።

የሚገባዎትን ተወዳዳሪ የሌላቸውንና ተመራጭ፣ ውብ እና ማራኪ፣ደህንነታቸው የተጠበቁ በሮችን በትዕዛዝዎ መሰረት እናስረክቦታለን …መቼም የትም ይዘዙን።/we deliver doors those deserves you … highly demanded,difference,flawless, attractive and secured, doors as your order.
Order us any time any where/.
For more information ↗️ https://t.me/secureddoors4713 check this telegram account

Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 31/07/2024

↗️Monago Elevators manufacturing plc
We bring you Quality Turkey’s brand elevators
↗️European standard
↗️Two years warranty with 1-year free maintenance
↗️Provide ARKEL Control panel system
↗️Provide AKIS Motor Brand
↗️3-months Delivery
↗️Negotiable payment Method
↗️For more info 📱0991227010
አዳዲስ መረጃ ለማግኘት https://t.me/secureddoors4713 ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ

Photos from Victor Doors and Mona-Go Elevator's post 31/07/2024

VICTOR DOORS
Safety home
📱+251991227010

♻️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች

🚪የእንጨት መልክ ያላቸው በእጅ ሲንኳኩም ሆነ ሲመቱ የእንጨት ድምፅ ያላቸው ስሪታቸው ብረት የሆኑ የውስጥ ለውስጥ እና የውጪ በሮችን እናመርታለን ።

🚪የማይዝጉ (Water proof) እርጥበት ሆነ ፈሳሽ ነገሮች የማያበላሹት Galvanized ከሆነ Sheet metal የተመረቱ የማይዝጉ ።

🚪ለሁለት ሰአታት ያክል ሙቀት እና እሳት አደጋን መቋቋም የሚችሉ
( Heat resistant 🔥🔥🔥) በሮች ።

🚪ዙሪያቸውን ጎሚኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያስተጋቡ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ።

🚪ወደውጪ ማሳያ ሌንስ(Lens 📷 ) ያላቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ቦታ በሶስቱም አቅጣጫ ልክ እንደመጋዘን በሮች መቆለፍ የሚያስችላቸውን ቁልፍ
(🔑🔑) የተገጠመላቸው ።

🚪በሮቻችን ከብረት በመሰራታቸው በጣም ጠንካራና በቀላሉ ለአደጋም ሆነ ለደህንነት አደጋ የማያጋልጡ ናቸው ።

🚪ከ 20 በላይ አማራጭ Design
ከ 15 በላይ የቀለም ምርጫዎች አሉን።

💥💥የምናመርታቸው በሮች:
📌 ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች።
📌ለAppartment
📌ለHotel
📌ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች
📌የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች
📌የHospital በሮች
📌 ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች
📌ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮችስልክ ቁጥር
📲 +251991227010
አዳዲስ ዲዛይኖችን ለማየት ይህን የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/secureddoors4713

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa