Enku Furniture & Wood work

Enku Furniture & Wood work

Share

Enku Furniture, the premier Furniture and General Woods works in Addis Ababa, is where value meets style.

Since 1997 we’ve provided our customers with a wide selection of affordable Furniture and Wood products.

Photos from Enku Furniture & Wood work's post 14/05/2022
14/05/2022
Photos from Enku Furniture & Wood work's post 14/05/2022

የተለመዱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
ከገበያው በምን ትለያላችሁ?
የእንቁ ፈርኒቸር ሶፋ ምርቶች በተሻለ ጥራትና አስተማማኝነት ይታወቃሉ፡፡ ዋናው የሚለየን ደንበኞቻችን ሶፋ ሲገዙን ደክመውና ጥረው ለሚከፍሉት ዋጋ ገዚዎችን መጀመሪያ የአስተማማኝ እቃ ባለቤት እንዲሆኑ ማድረግ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጠን ስለምንረዳ ነው፡፡

ጥራትን መጠበቅ አንድም ሚስጥር የለውም፡፡

ጥራትን ለማሻሻል ሲባል የምርት ግብዐቶችን ደረጃ መጨመርና የተሻሉ የማምረት ዘዴዎችን ስራ ላይ ማዋል ግድ ይላል፡፡
የህም ተጨማሪ ወጪ ይጠይቃል፡፡ የምቶቻችንን ጥራት ስንጨምር ወጪ ስለሚኖርው በረጅም ግዜ እንጂ በአጭር ገዜ ብዙ ጥቅም እንደማናገኝ አምነንበት በመንቀሳቀስ ታዋቂነታችንንና የገበያ ድርሻችንን ቀስ በቀሰ ባለፉት አመታት አሳድገናል፡፡

ዋስትናስ ትሰጣላችሁ?
በግልፅ አነጋገር ሶፋ ለሚያቀርብላቸው ድርጅት ከሸማቾ ከፍተኛ አመኔታን ይጠይቃል፡፡ ምክኒያቱም ሶፋ ሲታይ የተሸፈነ ስለሆነና ጉዱ የሚታወቀው ከቀናት ሳይሆን ከወራት በኌላ ስለሆነ፡፡ በቀላሉ የማይለወጥና ከፍ ያለ ወጪ የሚጠይቅ መሰረታዊ የቤት አቃ ቢሆንም ከአቅራቢው ድርጅት ለሸማቾች በፅሁፍ ህጋዊ ዋስትና መስጠት በገበያው ውስጥ የበለጠ ሊለመድ ይገባዋል፡፡

ከተለመዱና ሊያጋጥሙ ከሚችሉ ችግሮች ውስጥ ለምሳሌ ሶፋ ከገዙ በኋላ ቤትዎ ሲገለገሉበት ከአገጣጠም ጉደለት ድምፅ ፤ የሚለቅ ስፌት ፤ የላላ ወይም ጭራሽ የወለቀ አግሮች እና የተመሳሰሉ ከአመራረት ጉድለት የሚያጋጥሙ ችግሮችን በዝርዘር ጠቀሶ ለእነዚህ እና ተመሳሳይ ችግሮችን በሚመለከት አልፋ ፈርኒቸርን የሶፈ መርጫዎ ሲያደርጉ በፅሁፍ የሁለት አመት ዋስትና ያገኛሉ፡፡

በቤቴ ልክ ሶፋ ማዘዝ እችላለሁ?
አዎ ይቻላል ቤቱን በሜትር ለክተው ልኬቱን ፅፈው ይምጡ

እንድ መቀመጫ ሶፈ ለብቻው ማዘዝ እችላለሁ?
አዎ ከእንቁ ፈርኒቸር ሶፋ ሲፈልጉ እንደፊላጎት በነፃነት የሶፋ መቀመጫ ብዛት መቀነስም መጨመርም ይችላሉ

የመቀመጫ ብዛት ስመርጥ በሞዴሎች መካከልስ እንደልቤ ማማረጥ እችላለሁ?
አዎ ገና በሰፊው ባይለመድም እየተለመደ የመጣ አገዛዝ ነው፡፡ በተለይ የባለ እንድ መቀመጫ ሶፋዎችን ከሌላ ሞዴል ማድረግ ለሚፈልጉ ደንበኞች የተለየና ያልተለመደ የቤት ውበትም ሊያመጣ ይችላል፡፡ ለምሳሌ ባለ ሶስት መቀመጫ ሶፋ ለብቻው ከአንድ ሞዴል መርጠው ግን ባለ እንድ መቀመጫ ሶፋ ከሌላ ሞዴል መምረጥ ይችላሉ፡፡

የሶፋ ሞዴልና ጨርቅ በራሴ ምርጫ ማዘዝ ብፈልግ በምን ያህል ግዜ ታደርሳላችሁ?
ከበዓል ወቅት ውጪ ትእዛዝ በ 7 – 10 ቀናት የማድረስ ልምደ አለን፡፡ ደንበኞቻችን ሰለሚተማመኑብን ቤታቸውን ባዶ አድርገው እንደሚጠብቁን ስለምናውቅ የቀን ቀጠሮ በማክበር የሚጣልብንን ኃላፊነት መወጣትያኮራናል፡፡ ለደንበኞች ገና ሳያዙ የማይደርስ ከሆነ እውነቱን ተናግረን ትዕዛዙን ባናገኝም ሳንጣላና መልካም ስማችንን መጠበቅን መርጠናል፡፡

14/05/2022

የመመገቢያ ጠረጴዛ ዋጋ በአዲስ አበባ 2020 | Dining Table Price in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review

የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

14/05/2022

የምንሰራቸው ስራዎች
1. ዘመናዊ አልጋዎች
2. ኮንትሮል ቡፌ
3. የዉጭ እና የውስጥ ታንቡራታ በር
4. ድሬሲንግ ቴብል
5. የቁም ሳጥን
6. የብረት በር እና መስኮት
ይምጡ ይጎብኙን

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


2R4W+XR Addis Ababa
Addis Ababa
1000