አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design

አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design

Share

️Interior Design
Home & Office furniture
️Home Fixture door, Cabinet, cupboard
Aluminium & Metal

Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 18/12/2023

ለትናንሽ ልጆች የልጅ አልጋን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት፣
በተጨማሪም ታዳጊ አልጋ ወይም የአልጋ አልጋ በመባልም ይታወቃል።
አንዳንድ ጥቅሞች እነኚሁና:

1. ከአልጋ መሸጋገሪያ፡- አንድ ልጅ ከአልጋ ካደገ በኋላ የልጆች
አልጋዎች እንደ መሸጋገሪያ አልጋ ሆነው ያገለግላሉ። ለመደበኛ
አልጋ ገና ዝግጁ ላልሆኑ ታዳጊዎች የታወቀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ
የመኝታ አካባቢ ይሰጣሉ። ከአልጋ ወደ ልጅ አልጋ መሄድ ሽግግሩን
ለማቃለል እና ለልጁ የመጽናናትና የመተዋወቅ ስሜትን ይሰጣል።

2. ነፃነት፡ የህፃናት አልጋዎች ለትንንሽ ልጆች የነጻነት ስሜትን
ያበረታታሉ። ታዳጊዎች በራሳቸው እንዲገቡ እና ወደ አልጋው
እንዲወጡ ያስችላቸዋል, በራስ መተማመንን በማጎልበት እና
የሞተር ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ ያበረታታሉ::

3. መተዋወቅ እና የዕለት ተዕለት ተግባር፡- ለህፃናት የተለየ አልጋ
መኖሩ ለትናንሽ ልጆች ወጥ የሆነ የመኝታ ሰዓት እንዲኖር ይረዳል።
የታወቀ እና የተመደበ የመኝታ ቦታ መኖሩ ለልጁ የመኝታ ጊዜ እንደደረሰ
ሊጠቁም ይችላል፣ ይህም የእለት ተእለት እና የመተንበይ ስሜት በመፍጠር
ለተሻለ የእንቅልፍ ልምዶች አስተዋፅኦ ያደርጋል።

👉Contact as-
Telegram - https://t.me/Amenfurniture1
Facebook - https://www.facebook.com/profile.php?id=61550836276218&mibextid=ZbWKwL
Instagram- https://instagram.com/ame_nfurniture?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Tiktok - amen.furniture

👇ይደውሉልን -
📞0923931200 / 0982761137

📌አድራሻ- ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር

Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 14/11/2023

🎅እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ🎅

ስንቶቻችን ነን ልጆቻችን እነዚህ ነገሮች እደምያስፈልጋቸው የምናውቀው?

ወቅቱ ልጆቻችን በትምህርታችው ጠንክረው መማር ያለባቸው ጊዜ እደመሆኑ
መጠን እኛ ወላጆች ለልጆቻችን ምቹ የሆነ ለትምህርታቸው ጊዜ ሰጠው
ማንበብ የሚችሉበት ቦታ ማሰብ ያለብን::ምቹ የሆነ ማንበቢያ ቦታ ለነፍጠር
አንዱ የሆነው የተመቻቸ ማንበቢያ ጠረቤዛ ያስፈልጋቸዋል, ለዛም ነዉ
ድርጅታችን አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴርየር ዲዛይን እነዚህን ጥራት ያላቸው
ማንበቢያ ጠረቤዛዎች በተለያየ የዲዛይን አማራጭ ይዘንሎት የመጣነዉ ::

👉ፈጥነው ይዘዙን:-
👉Contact as-
Telegram - https://t.me/Amenfurniture1
Facebook - https://www.facebook.com/profile.php?id=61550836276218&mibextid=ZbWKwL
Instagram- https://instagram.com/ame_nfurniture?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

📞0923931200 / 0982761137
📌አድራሻ- ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር

Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 10/10/2023

ቤቶን ሰርተው ጨርሰዋል?
ቤት ሰርቶ መጨረስ እጅጉን ከባድ በሆነበት በዚህ ጊዜ, ቤት ሰርቶ ፊኒሺግ ላይ ስለሚያስፈልጉት የእንጨት ስራዎች ማለትም በር እና ኪችን ካቢኔት ማሰብ የባሰ ራስ ምታት🤕 ይሆናል!

👉 ስለዚህ ነዉ ነዉ ሃሳቦን የሚጥሉበት አካል መፈለግ የሚያሻው:: ድርጅታችን አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴርየር ዲዛይን ሃሳቦን ሃሳቡ አድርጎ ጥራት ያላቸው :-
📌በሮች (የውስጥ, የውጪ)
📌ኪችን ካቢኔት
📌ቁምሳጥን
📌እና ሌሎችም የእንጨት ስራዎችን
በተመጣጣኝ ዋጋ በሚፈልጉት ዲዛይን መሰረት በመስራት ያሉበት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት🚚 አምጥቶ ሚገጥመው::
👉አሁኑኑ ይደውሉ, የእርሶን ቤት ለማሳመር ሌት ከቀን ትጉ ነን!
📞0982761137
👉 follow as -
Telegram - https://t.me/Amenfurniture1
Instagram - https://instagram.com/ame_nfurniture?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=61550836276218&mibextid=ZbWKwL

📌አድራሻ - ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር

Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 06/10/2023

Coffee Table

ጥራት ያላቸው ሶፋ ማህል የሚቀመጡ ቀለል ያሉ ጠረቤዛዎች
በተለያዩ የዲዛይን አማራጭ አቅርበንሎታል::

👉 እኛ ጋር ሲያዙ
📌 እርሶ በፈለጉት የዲዛይን አማራጭ በጥራት መስራት መቻላችን
📌 እዳዘዙን በአጭር ጊዜ እናደርሳለን
📌 ያሉበት ቦታ በራሳችን ትራንስፖርት 🚚 እናመጣለን

👉 እነዚህን እና የተለያዩ የእንጨት እና የብረት ውጤቶች ፈጥነዉ ይዘዙን::

👉Contact as-
Telegram - https://t.me/Amenfurniture1
Facebook - https://www.facebook.com/profile.php?id=61550836276218&mibextid=ZbWKwL
Instagram- https://instagram.com/ame_nfurniture?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
📞0982761137
📌አድራሻ- ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር

Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 01/10/2023

ለቤታችን አስፈላጊ ከሆኑት አንዱን የቤት እቃ እጠቁማቹ::

ጫማ መደርደሪያ 👠👠👞👞
ጫማ መደርደሪያ ለቤታችን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት እቃዎች አንዱ እና ዋንኛው ነዉ:: ቤታችንን አስተካክለን ያልተስተካከለ ከሚያስመስሉት አንዱ ቦታ የሌላችው ጫማዎች ናቸው ለዚህም ነዉ ጫማ መደርደሪያ በጣም መሰረታዊ እና አስፈላጊ የሆነው:: ጫማዎችን ባዘጋጀንለት ቦታ በማስቀመጥ የቤታችንን ገፅታ በአንድ ደረጃ ከፍ እናድርግ::

👉ጥራት ያላቸው ጫማ መደርደሪያ በተለያየ የዲዛይን አማራጭ ይዘንሎት መጥተናል::
👉ፈጥነው ይዘዙን:-
📌ያሉበት ቦታ በነፃ በራሳችን ትራንስፖርት🚚ይዘንሎት እንመጣለን::
👉Contact as-
Telegram - https://t.me/Amenfurniture1
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61550836276218&mibextid=ZbWKwL
Tiktok - amen.furniture
Instagram- https://instagram.com/ame_nfurniture?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
📞0982761137
📌አድራሻ- ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር

28/09/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

እንኳን ለ2016 ዓመተ ምህረት ለብርሃነ መስቀሉ የደመራ ክብር በዓል
አደረሳችሁ አደረሰን!

መልካም የመስቀል በዓል!

አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴርየር ዲዛይን

25/09/2023
Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 21/09/2023

Floating Shelf

የአውሮፓ እስታንዳርድ ጥራት ያላቸው ፍሎቲግ ሼልፍ በተለያየ የ ዲዛይን አማራጭ አቅርበንሎታል ቤቶን በቀላሉ ያሳምሩ::

👉እርሶ የሚፈልጉትን የዲዛይን አማራጭ በ ሞደል ቁጥሩ ይዘዙን ::
👉እነዚህን ከኛ ሲገዙ:-

🚚ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን
✨️በነፃ አንገጥማለን
🏠አሁኑኑ ይደውሉልን ቤቶ ድረስ መጥተን አንገጥምሎታለን

👇👇👇
እነዚህን እና የተለያዩ የ ፈርኒቸር ውጤቶችን ለማዘዝ
Contact as -
📞 0982761137

📌አድራሻ - ቃሊቲ ኢዱስትሪ መንደር

Photos from አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴሪየር ዲዛይን Amen furniture & Interior Design's post 19/09/2023

🌼🌼እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹ 🌼🌼
እያልን ድርጅታችን አሜን ፈርኒቸር እና ኢንቴርየር ዲዛይን አዲሱን ዓመትን በማስመልከት የትምህርት ወቅት እደመሆኑ መጠን ወቅቱን ያማከለ ጥራት ያላቸው የልጆች ማበቢያ ጠረቤዛ ፈርኒቸር በተለያዩ የዲዛይን አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መጥተናል ፈጥነው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን የልጆን ነገ ያሳምሩ::

👇👇👇
እነዚህን እና የተለያዩ የ ፈርኒቸር ውጤቶችን ለማዘዝ

👉Contact as -
📞 0982761137

Amen furniture & Interior Design

📌አድራሻ - ቃሊቲ ኢዱስትሪ መንደር

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Kality Industry Zone
Addis Ababa
SHADENO.102