በፈርኒቸር እና አሉሚንየም ስራዎች የረጅም ግዜ ልምድን ዘመኑ ከደረሰበት የማምረቻ መሳሪያዎች ጋር አጣምረን ይዘናል። ለመኖሪያ ቤቶችን፣የሆቴል፣ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ የድርጅት ሁሉንም አይነት የእንጨት፣የፈርኒቸር እና የአልሙንየም ስራዎችን እና ምርቶችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
We know simple ideas can produce great results. we are good at creating aesthetic rooms and spaces.