11/01/2026
NAZRANA (Official Video): URAVSHI RAUTELA | BOLYYWOOD SONG | LATEST HINDI SONG 2025
NAZRANA (Official Video) | Urvashi Rautela | Party Song 2025 Get ready to groove to the beats of the biggest Bollywood party anthem of 2025 — “NAZRANA”! Star...
13/06/2024
ያምራል ወይስ?
TikTok · MGS tv stand designs
Check out MGS tv stand designs’s video.
19/05/2024
ሰላም ሰላም ውድ የ MGS Tv stand ቤተሰቦች ድርጅታችን MGS Tv stand designs ለናንተ ለውድ ደንበኞቻችን Challenge ይዞላቹ መጥቷል አድራሻችንም አዲስ አበባ ጀሞ ላይ ነው ሚገኘው
ውድድሩ የሚሆነው፡ ከምታዩዋቸውን ፎቶዎች ውስጥ ሶስት ና ከዛ በላይ ፎቶ ተጠቅማችሁ፡ ለMGS tv stand በተወሰኑ ቃላት አጭርና ሳቢ የሆነ ቆንጆ ማስታወቂያ መስራት ነው፡
የምትለጥፉት በራሳችሁ ገፅ ሲሆን የ MGS official page ታግ ማድረግና
የሚል ሀሽታግ መጠቀም እንዳትረሱ፡
አሸናፊ ለሆኑ አራት ሰዎች እንሸልማለን
1ኛ ለሚወጣ የ10ሺ ብር ሽልማት አዘጋጅተናል እንዲሁም ከ2 እሰከ 4 ለሚወጡም የገንዘብ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል ዝርዝሩን ና ተጨማሪ መስፈርቶችን ከውድድሩ ማስጀመሪያ ጋር እሮብ የምንፖስት ይሆናል፡ ውድድሩ እሮብ ማታ 2ሰአት ሲል የሚጀመር ይሆናል
እስከዚያው መወዳደር ለሚችሉ ሰዎች ሼር በማድረግና ሜንሽን በማድረግ አድርሱላቸው አሸናፊ የሆነ የ10ሺ ብር ሽልማቱን ይወስዳል መልካም ቆይታ ❤
19/05/2024
በነዚ ውብና ዘመናዊ የቲቪ ስታንዶች ቤቶን ያሳምሩ ❤
📞 +251911450522
📞 +251948048282
13/05/2024
TikTok · MGS tv stand designs
Check out MGS tv stand designs’s video.
11/05/2024
እነዚን ውብ ሚያማምሩ የቤት ውስጥ ተለጣፊና ዘመናዊ የቲቪ ስታንዶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘዙ ያሉበት ድረስ መጥተን ቤቶን እናስውብሎታለን ይደውሉ ይዘዙን ❤❤❤
☎️ +251911450522
☎️+251948048282