Natan Furniture

Natan Furniture

Share

⭐️Natan Furniture And Finishing works Industry
አጠቃላይ የቤትና የቢሮ እቃዎች እና የፊኒሺንግ ሥራዎች ኢንደስትሪ🏭🇪🇹🙏

School Desk From Natan Furniture 13/06/2026

School Desk From Natan Furniture

School Desk From Natan Furniture ጠንካራ • ዘመናዊ • ዘላቂ የት/ቤት ፈርኒቸር ከ Natan Furniture ለ3 ተማሪዎች የተዘጋጀ የተጣመረ ዴስክ እና ወንበር በጥራት እና በጠንካራ አሰራር እናመርታለን። ጠንካራ የብረት ፍሬም ጥራት ያ...

Photos from Natan Furniture's post 02/06/2026

🏫✨ ጠንካራ • ዘመናዊ • ዘላቂ የት/ቤት ፈርኒቸር ከ Natan Furniture 🪑🛋️

ለ3 ተማሪዎች የተዘጋጀ የተጣመረ ዴስክ እና ወንበር በጥራት እና በጠንካራ አሰራር እናመርታለን። 🛠️

✅ ጠንካራ የብረት ፍሬም 🔩
✅ ጥራት ያለው የእንጨት ገጽታ 🪵
✅ ለክፍል ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን 📏
✅ ለመንግስት ት/ቤቶች እና NGO ፕሮጀክቶች ተስማሚ 🏛️
✅ በብዛት ማምረት እና ማቅረብ እንችላለን 🏭
✅ በተወሰነ ቀለም እና መጠን እንሰራለን 🎨

ተማሪዎች በምቹ እና በተደራጀ ክፍል እንዲማሩ በጥንቃቄ የተሰራ ዘላቂ የት/ቤት ፈርኒቸር። 📚✏️

🏫 ለ: • የመንግስት ት/ቤቶች
• NGO የትምህርት ፕሮጀክቶች
• የግል ት/ቤቶች
• የስልጠና ተቋማት

📍 Natan Furniture
📞 ለዋጋ፣ ለብዛት ትዕዛዝ እና ለትብብር አሁኑኑ Inbox ያድርጉን። 💬

“የነገን ትውልድ በጥራት የመማሪያ ክፍል እንገነባለን!” 🌍

ኪችን ሸልፈ Kitchen Cabinets 1.20cm Made of #1 MDF Withe Quality 31/05/2026

ኪችን ሸልፈ Kitchen Cabinets 1.20cm Made of #1 MDF Withe Quality

ኪችን ሸልፈ Kitchen Cabinets 1.20cm Made of #1 MDF Withe Quality ዘመናዊ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከበቂ አማራጮች ጋር አቅርበንሎታል መታቹ ጎብኙን ... ዉበት-ምቾት-እና ጥንካሬ አድራሻ:- አየር ጤና ቻይና ካንፕ አጠገብ በ ፓሊስ ጣቢያው መ.....

30/05/2026
L Model Shaped Corner Sofa Made of Wooden Material With Good Quality 26/05/2026

L Model Shaped Corner Sofa Made of Wooden Material With Good Quality

L Model Shaped Corner Sofa Made of Wooden Material With Good Quality ሕይወት አሰልቺና አድካሚ ናት በለት፣ተለት ኑሮአችን እና በስራችን በውሎአችን ብዙ አድካሚና አሰልቺ የሆኑ ነገሮች በየደረጃው ማየት የተለመደ ነው። ከዚህ ሁሉ የውሎ ውጣ፣ውረድ በዋላ ....

For Small House L-Shape Corner Sofa Made of Wooden Material. 26/05/2026

For Small House L-Shape Corner Sofa Made of Wooden Material.

For Small House L-Shape Corner Sofa Made of Wooden Material. በምቹ ሶፋዎቻችን ረፍትዎን በቤትዎ ያጣጥሙ አሁኑኑ ይምረጡ ቤትዎ ድረስ እናመጣለን በተለያዩ የከለር እና የዲዛይን አማራጭ አዘጋጅተናል። አድራሻ:-1-አየር ጤና ቻይና ካንፕ ኢንዲስትሪ .....

Hd Maleda Sofa L Shape Made of Wooden Material and Withe High Quality 26/05/2026

Hd Maleda Sofa L Shape Made of Wooden Material and Withe High Quality

Hd Maleda Sofa L Shape Made of Wooden Material and Withe High Quality ሕይወት አሰልቺና አድካሚ ናት በለት፣ተለት ኑሮአችን እና በስራችን በውሎአችን ብዙ አድካሚና አሰልቺ የሆኑ ነገሮች በየደረጃው ማየት የተለመደ ነው። ከዚህ ሁሉ የውሎ ውጣ፣ውረድ በዋላ ....

Hd Maleda Sofa L Shape or Corner Sofa Made of Wooden Material 26/05/2026

Hd Maleda Sofa L Shape or Corner Sofa Made of Wooden Material

Hd Maleda Sofa L Shape or Corner Sofa Made of Wooden Material ሕይወት አሰልቺና አድካሚ ናት በለት፣ተለት ኑሮአችን እና በስራችን በውሎአችን ብዙ አድካሚና አሰልቺ የሆኑ ነገሮች በየደረጃው ማየት የተለመደ ነው። ከዚህ ሁሉ የውሎ ውጣ፣ውረድ በዋላ ....

26/05/2026

ሶፋ Sofa Full Set Made of ማለዳ Hd #1 Sponge Qlty Wood Materal

ሶፋ Sofa Full Set Made of ማለዳ Hd#1 Sponge Qlty Wood Materal በምቹ ሶፋዎቻችን ረፍትዎን በቤትዎ ያጣጥሙ አሁኑኑ ይምረጡ ቤትዎ ድረስ እናመጣለን በተለያዩ የከለር እና የዲዛይን አማራጭ አዘጋጅተናል። አድራሻ:-1-አየር ጤና ቻይና ካንፕ ኢንዲስትሪ .....

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa
4400

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00