Mikael M

Mikael M

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mikael M, Addis Ababa.

06/02/2026
09/11/2019

እንኳን ለነቢዩ መሀመድ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!

Photos from Mikael M's post 11/09/2019

መልካም አዲስ አመት #ኢትዮጵያ

Photos from Mikael M's post 15/06/2019

አንድ ሳምንት ቀረው!
" ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
" በጎ መስራት ለራስ ነው : መልካም መስራት ለራስ ነው "
ልክ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ምሽት ላይ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እየተዘዋወሩ እዚያው ውለው ለሚያድሩ ለበርካታ ወገኖቻችን አልባሳትን እና የዝናብ ሸራዎችን ለጎዳና ተዳዳሪዎች ይሰጣሉ
አልባሳትን እና መጫሚያዎችን ከ19 በላይ በሆኑ የተለያዩ ቦታዎች እነዚህ በጎ ፈቃደኞች እየሰብሰቡ ነውና አንድ ልብስም ቢሆን ያላችሁ እባካችሁ አድርሱላቸው
የት ይመቻችሗል?
1. በአያትና ሰሚት አካባቢ የምትገኙ ለኤደን ልታቀብሏት ትችላላችሁ ስልክ 0908266211
2. መገናኛ የሚቀርባችሁ በ0913814594 ለማዳን ደውላችሁ ብትሰጧት በአክብሮት ትቀበላችኋለች።
3. እንግሊዝ ኢምባሲ አካባቢ እዝራ እንቁላል መሸጫ አበበ ስልክ 0921629613
4. ቦሌ መዳኒያለም ብርሃኔ አደሬ ሞል 1ኛ ፎቅ ቁጥር. 119 ቢኖ ቴክኖ ስቶር ስልክ 0911811446 ቢኒያም
5. ቦሌ ደንበል ህንፃ አካባቢ ሶሎ ሞባይል 0912634363
6. አየር ጤና እና ዘነበ ወርቅ አካባቢ ብርሃኑን በ0913075683 ወይንም ጀማልን በ0912604555 በመደወል አቀብሏቸው።
7. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቁጥር. 124 ጥሩ ሞባይል ስልክ 0911902360
8. ለገሃር አካባቢ ቴሌ አጠገብ አዳም የወንዶች ፀጉር ቤት ጫካ ቡና የሚገኝበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ 0910101572
9. ብስራት ገብርኤል ላፍቶ ሞል ላይ 2ተኛ ፎቅ ቁጥር. 214 የኔታ ቲዩብ ስልክ 0118350910 ወይም 0118350908
10. ቤተል አካባቢ ለሰላም በ0980112913 ብትደውሉላት ትቀበላችኋለች
11. አለምገና አካባቢ በ0937488550 ለቃለ አብ ደውሉለት
12. መርካቶ ምእራብ ሆቴል አካባቢ ጃቡላኒ ህንፃ ምድር ቤት ፋሲል 0911111253
13. ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ግቢ ተስፋ ኢንትርቴይመንት
14. ፈርንሳይ ለጋሲዮን ማም ሱፐር ማርኬት ስልክ 0913949494
15. መርካቶ አዳራሽ ወይም ድር ተራ አብዲ አለ ስልክ 0911972498
16. አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ፥ ፀጋ የገበያ ማእከል ፥ 1ኛ ፎቅ ፥ ቁጥር A04 ራሄል ስልክቁ. 091 376 8717
17. ፒያሳ ከst. George hotel ጎን +251910511355..... ማርታ
18. መሳለሚያ ከየካቲት 23 ትምህርት ቤት ትንሽ ወረድ ብሎ የመሳለሚያ ታክሲ ሳይሻገር መውረጃ ጋር 0920680045 ማርታ ወይም +251948160390 ቤተማርያም
...
የዝናብ ሸራዎችን መለገስ የምትፈልጉ ደውሉልን፤
ለአንድ ጎዳና ላይ ለሚያድር ሰው የሚያሰፈልገው 1.50 ሜትር ሸራ ነው። (57 ብር ማለት ነው)
የትኛውንም ሃሳብ እንቀበላለን
በውስጥ መስመር አዋሩን ወይንም ደውሉልን
Kiram
0912634363 ሰለሞን
0912373537 Rahel

"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
" በጎ መስራት ለራስ ነው : መልካም መስራት ለራስ ነው "
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"

#ኢትዮጵያ



P.s
መልእክቱን Share በማድረግ ለብዙ ሰው እንዲዳርስ እናድርግ!!!

Photos from Mikael M's post 21/05/2019

እጅግ አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ቁጥር #23 ሼር ሼር ያድርጉ
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
በተለይ እውቀቱ ያላችሁ የህክምና ባለሙያዎች የሙያ ድጋፍ በ Selam Lulseged የፌስ ቡክ አካውንት በማናገር ይተባበሯቸው
ይህች እናት ለኛም እናታችን ነች እርዱኝ እያለች ነው 😢😢
አቅም ያላችሁ ወይም ደግሞ የት ብትሄድ ድጋፍ እንደምታገኝ የምታውቁ አናግሯት።

መረጃውን ሼር ሼር በማድረግ ድጋፍ የምታገኝበት ቦታ ብትጠቁሙልን ደስ ይለናል➡ መልካምነት አያስከፍልም

ሰላም ይች የምታዮዋት ህፃን አህላም ትባላለች ስትወልድ ሙሉ ጤነኛ የነበረች ቢሆንም ከግዜ በሁዋላ ምክንያቱ ባልታወቀ መናገር መሄድ ቆርሶ መብላት ሽንት ካካ መቆጣጠር ተስኖአት ለ10አመት በሰዎች እርዳታ ነው ያለችው : ለአለፍት 4አመታት 2 የህክምና ቦታዎች ክትትል ተድርጎላታል ልጂቱ እግሩዋን ቀዶ ህክምና ለማድርግ ሲዘር ወይንም ድንጋጤ ስላላት ማድርግ አልተቻለም በተለይ በተለይ በህክምናው ሙያ ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ሲዘሩን ተቆጣጥራችሁ ቀዶ ህክምና የምታደርጉልን ከሆነ ወይንም ሊረዳት የሚችል አካል ካለ በህክምና እባካችሁ !!!
👉በዚህ ➡ Selam Lulseged የፌስ ቡክ አካውንት በማናገር ይተባበሯቸው
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2527091647518357&id=100006526396103

Photos from Mikael M's post 13/05/2019

"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
" በጎ መስራት ለራስ ነው : መልካም መስራት ለራስ ነው "
( ሰርግ' ሙት ዓመት' ኒካህ ' ሰደቃ 'ልደት ' ምረቃ ) በመቄዶንያ ሲያደርጉ አንድም በረከት ተርቤ አብልተህኛል ወይ ተጠምቸ አጠጥተህኛል ወይ የሚለውን ቃል ይፈፅማሉ።
እርስዎም ሆነ የሚጠሩት እንግዳም በመስተንግዶው ይደሰታል ለነፍስዎም እርካታ ያገኛሉ ።
ለበለጠ መረጃ በ8131 ላይ ይደውሉ።
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
"ፌስቡክን ለቀና እና በጎ ተግባር እንጠቀምበት"
" በጎ መስራት ለራስ ነው : መልካም መስራት ለራስ ነው "

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa