Waryt Furniture

Waryt Furniture

Share

WARYT Mulutila International PLC, IN ETHIOPIA is a company established in 1989 by the members of the

HOME, OFFICE, HOME APPLIANCE, KIDS, OUTDOORS, WATER PURIFIERS AND DISPENSERS, WASHING MACHINES, STOVES, REFRIGERATORS

08/03/2026
Photos from Waryt Furniture's post 07/03/2026

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ድርጅታችን ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት ማለትም በISO 9001 (Quality Management System)
፣ በISO 14001(Environmental Management System)
እና በISO 45001 (Occupational Health and Safety Management System) ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዓለም አቀፍ የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬቶችን ተቀበለ፡፡

ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትክክለኛ ምርጫ! ዝ!

29/01/2026

በ6ኛው የፊንቴክስ ኤክስፖ ላይ በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!
እርስዎም በዚህ ኤክስፖ ላይ ተገኝተው ማሳያችንን ሲጎበኙ እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ ተጠቃሚ የሚያደርግዎትን ኩፖን እናበረክትልዎታለን፡፡
እስካሁን ለጎበኛችሁን ቤተሰቦቻችን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው!

ዋሪት ፈርኒቸር!
ትክክለኛ ምርጫ!
https://t.me/warytfurniture

20/01/2026

ለበዓልዎ ድምቀት ለቤትዎ ውበት የሆነው ዋሪት ፈርኒቸር ያቀረበልዎ የ15% የበዓል ቅናሽ አሁንም እርስዎን ውድ ደንበኛችንን እየጠበቀ ነው፡፡ ታዲያ ምን ይጠብቃሉ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ማሳያ ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው በጥራት አቻ የማይገኝላቸውን ምርቶቻችንን የግልዎ ያድርጉ!

በዓሉ ያማረ እና የደመቀ እንዲሆንልዎ ከወዲሁ ከልብ እንመኛለን!

ይጎብኙን!
📍22 - ዋሪት ህንፃ
📍 ጉርድ ሾላ - ሴንቸሪ ሞል
📍 ለቡ - ቫርኔሮ ፊት ለፊት
📍 አዳማ - ሶረቲ ሞል
📍 ቡልቡላ- ልዑል ህንፃ ፊት ለፊት
📍 ወሎ ሰፈር- Ethiolife life real estate
📍 ጦር ሀይሎች- ኩዊንስ ፊት ለፊት

መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል!

ዋሪት ፈርኒቸር
ትክክለኛ ምርጫ! ዝ👍!
ለተጨማሪ መረጃ: ☎️ 0911210706/07

08/12/2025

Experience the perfect blend of classic , elegance and deep comfort!

Visit us today @
📍 22 - ዋሪት ህንፃ
📍 ጉርድ ሾላ - ሴንቸሪ ሞል
📍 ለቡ - ቫርኔሮ ፊት ለፊት
📍 አዳማ - ሶረቲ ሞል
📍 ቡልቡላ- ልዑል ህንፃ ፊት ለፊት
📍 ወሎ ሰፈር- Ethiolife life real estate
📍 ጦር ሀይሎች- ኩዊንስ ፊት ለፊት

ዋሪት ፈርኒቸር
ትክክለኛ ምርጫ!
ለተጨማሪ መረጃ: ☎️ 0911210706/07

02/12/2025

ውድ ባለድርሻ አካላት ,

ግልጽነትን፣ አስተዳደርን he እና ዘላቂ ጥራትን ለመጠበቅ ያለን ቁርጠኝነት አካል በመሆን፣ አዲሱን የተቀናጀ የአስተዳደር ስርዓት (IMS) ፖሊሲያችንን በይፋ ስናሳውቅ ደስተኞች ነን።

በዋሪት፣ እንደ ቁልፍ ባለድርሻ አካል የእርስዎን ሚና ከፍ አድርገን እንመለከተዋለን። ይህ ፖሊሲ ጥራትን፣ የአካባቢ ጥበቃን እና የስራ ጤና እና ደህንነትን (OHS) በተቀናጀ እና ስልታዊ በሆነ መንገድ ለማስተዳደር ያለንን የተቀናጀ ቁርጠኝነት ያሳያል።
ሁልጊዜ ልናገልግልዎ ዝግጁ ነን።

Dear Valued Stakeholder / Interested Party,
As part of our commitment to transparency, governance, and sustained excellence, we are pleased to share the formal adoption of our new Integrated Management System (IMS) Policy.
At WARYT, we highly value your role as a key stakeholder. This policy outlines our unified commitment to managing Quality, Environmental Stewardship, and Occupational Health & Safety (OHS) in an integrated, systematic way.

07/11/2025

Perfect for small spaces and big relaxation!

Visit us today @
📍 22 - ዋሪት ህንፃ
📍 ጉርድ ሾላ - ሴንቸሪ ሞል
📍 ለቡ - ቫርኔሮ ፊት ለፊት
📍 አዳማ - ሶረቲ ሞል
📍 ቡልቡላ- ልዑል ህንፃ ፊት ለፊት
📍 ወሎ ሰፈር- Ethiolife life real estate
📍 ጦር ሀይሎች- ኩዊንስ ፊት ለፊት

ዋሪት ፈርኒቸር
ትክክለኛ ምርጫ!
ለተጨማሪ መረጃ: ☎️ 0911210706/07

Photos from Waryt Furniture's post 28/08/2025

Another project successfully delivered! We loved working with Lion Insurance to furnish their new office. Check out the photos below!

ዋሪት ፈርኒቸር
ትክክለኛ ምርጫ!
ለተጨማሪ መረጃ: ☎️ 0911210706/07

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


WARYT BUILDING
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 19:00
Tuesday 08:30 - 19:00
Wednesday 08:30 - 19:00
Thursday 08:30 - 19:00
Friday 08:30 - 19:00
Saturday 08:30 - 13:30
20:30 - 06:00