02/05/2020
((("ቅድስት ድንግል ማርያም እናታቸን ዘመናቸን ትባርክልን ለእኛ ለተመረጥነው ለተዋህዶ ልጆች ።")))) #በምልጃዋ እንደኔ ያመነ አሜን ይበል ። ያላመነ ይቆጨው !! #ኢየሱስ ክርስቶስም እንዲህ አለ፦ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጠላቸው አለሁ። ልጆችሽንም አድናለሁ። ኢሳ፡ ፬፱፥፪፭ #ሰለዚህም እኛ የተዋህዶ ልጆች አናሻም ድንግል ለክብርሽ ስና ሞግስሽ እኖራለን።ድንግል ማርያም ሆይ መላዕክት ያገኑሻልበኪሩቤና በሱራፌል ላይ አድሮ የሚኖር ጌታመጥቶ በማህፀንሽ አድሮአልና ። #ቅድስት ሆይ ለምኝልን ከ፩ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ። አሜን
24/07/2017
15/05/2017