12/03/2019
Constracion worker garchietorina
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Constracion worker garchietorina, Caramoan.
12/03/2019
29/01/2019
29/01/2019
//ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር የምንጊዜም_•_የህይወት_•_ህጎች//
➊.✍️ከመናገርህ በፊት→አስብ፣
➋.✍️ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣
➌.✍️ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣
➍.✍️ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣
➎.✍️ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣
:
➏.✍️ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣
➐.✍️ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣
➑.✍️ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣
➒.✍️ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣
➓.✍️ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣
:
➊➊.✍️ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣
➊➋.✍️ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣
➊➌.✍️በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣
➊➍.✍️ከመተኮስህ በፊት→አልም፣
➊➎.✍️ከመተቸትህ በፊት→አጣራ፣
:
➊➏.✍️ከመብላትህ በፊት→ስራ፣
➊➐.✍️ከመሞትህ በፊት→ነሰሃ ግባ፣
➊➑.✍️ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣
➊➒.✍️ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣
➋0.✍️ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣
:
➋➊.✍️ስትናገር→በቁምነገር፣
➋➋.✍️ስትቸገር→መላ ፍጠር፣
➋➌.✍️ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣
➋➍.✍️ስትወስን→ቆራጥ ሁን!!
:
Best. Work
Good. Workers
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Website
Address
Caramoan